የምስራች በመጽሐፍ ቅዱስና ክርስቲያናዊ አገልግሎት በአማርኛ ዲግሪ መማር ለምትፈልጉ ሁሉ

የመሠረተ ክርስቶስ ኮሌጅ እውቅና ካላቸው እና የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤቶች በርቀት እና በመደበኛ ፕሮግራሞች ዲፕሎማ ያላችሁ ሁሉ ለአማርኛው ዲግሪ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

ኮሌጁ በ2012 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በስነ-መለኮት ትምህርት መማር ለሚፈልጉ ሁሉ ቀጥሎ በተዘረዘሩት መስፈርቶችና ቀኖች መሠረት በደብረ-ዘይት ኮሌጅ፣ በአዳማ/ናዝሬት እና በአዲስ አበባ ካምፓሶች በአካል በመምጣት ወይም በኢ-ሜይል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የቅበላ መመዘኛዎች:

  1. በአማርኛ/በእንግሊዝኛ ዲግሪ መርሃ ግብር በመደበኛና በማታ ለመማር፤

             ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ዲፕሎማ ወይም ድግሪ

             ወደ መሰናዶ ት/ት የሚያስገባ ውጤት ያለው/ያላት

             10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ከሆነ/ች 10+3 እና 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 2.0 እና ከዚያ በላይ

             ስለ መንፈሳዊ ህይወትና አገልግሎት ከአጥቢያ ወቅታዊ ደብዳቤ በማምጣት

             ከአንድ ገጽ ያልበለጠ መማር የፈለጉበትን ምክንያት የሚገልጽ ጽሁፍ ማቅረብ

  1. በርቀት ትምህርት ፕሮግራም፤

  • የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቀ/ች
  • ነጥብ 1.8 እና ከዚያ በላይ
  • ከአጥቢያ ቤተክርስቲያን የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡

የምዝገባ ቦታዎች:

በዋናው ካምፓስ  ደብረዘይት፤

ከግንቦት ወር 2011 እስከ ነሐሴ 2011 ዓ.ም መጨረሻ ድረስ

(ይህ ማስታወቂያ በቀጣይነት ያገለግላል፡፡)

ተጨማሪ መረጃ:

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ለምትፈልጉ ሁሉ በአካል ወይም በስልክ

በዋናው ካምፓስ:

ሀ.            ሬጅስትራር – 011437 14 55/ 09 11 70 05 97

ለ.            አካዳሚክ ዲን, 0114 37 14 66 / 0912216666

በናዝሬት ካምፓስ:

የናዝሬት ካምፓስ አስተባባሪ 0911 30 46 72

በፌስ ቡክ ገጻችን፡ Meserete Kristos College Public Relations

በድረ-ገጻችን፡ www.mkcollege.org

ይጎብኙን

የመሰረተ ክርስቶስ ኮሌጅ ተልዕኮ:

ለቤተክርስቲያንና ለማህበረሰቡ ሁለንተናዊ ለውጥ ራሳቸውን የሰጡ ሎሌ አገልጋዩችን ማፍራት::